Login

Lost your password?
Don't have an account? Sign Up
https://www.clothing.to

30 comments

  1. ማስተዋል ጌትነት ማስተዋል ጌትነት

    እኔ ቁም ሳጥን ውስጥ ያሉ ልብሶች ባንቺ አጠራል 3 ሚሊዮን ብር ያወጣሉ ማለት

    1. Kidstyebereket Kidistyebereket

      @ማስተዋል ጌትነት ማስተዋል ጌትነት ቤተሰቦችሽ አዲስ አበባ ከሆኑ በነሱ አስተላልፈሽ መስጠት ትችያለሽ

    2. Kidstyebereket Kidistyebereket

      @ማስተዋል ጌትነት ማስተዋል ጌትነት አይ አይደለሁም እኔ አረብ ሀገር ነኝ ግን ብዙ በመሀበር እየተሰበሰብ እንልካለን እኔ ባለሁበት በጎ አድራጎት ከሚሰሩ መሀበራት ጋር ነው መገናኘት ያለብሽ

    3. ማስተዋል ጌትነት ማስተዋል ጌትነት

      @Kidstyebereket Kidistyebereket ያለሁት ፈረሳይ ነው ስለ ካርጎ ብዙም የማውቀው ነገር የለኝም አንድ ልጅ ቁጥሩን ሠተውኛል እያወራውት ነው ምን ማድረግ እዳለብኝ ያሳውቀኛል ፈረንሳይ ከሆንሽ አውሪኝ

    4. ማስተዋል ጌትነት ማስተዋል ጌትነት

      @Kidstyebereket Kidistyebereket ብችል ደስ ይለኛል እንደውም ቤት አጣቦብኛል ግን እንዴት ኢትዮ ይግባ

  2. Haregwa Bekele

    እንዴ መዳምዬ ቤት ያለኝን ልብሶችን ሁሉንም ይዤ ነው ምገባው😃😋 እዚህ የምጥለው ልብስ አገሬ ላይ 3000 ብር ሆሆሆ

  3. እየጎዳኝ ያልተውኩት ነገር ቢኖር የዋህነቴን ነው

    በጣም ውድ ነው በጌታ እኔ እንዲህ አይነት ልብስ አልወድም ግን ልብሶቹ ያሮጊት ናቸው ዋጋው በፈጣሪ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*
*