የሴቶች አልባሳት ዋጋ በኢትዮጵያ 2013 |Price Of women Clothing In Ethiopia 2020
Contact us to Add Your Business
Check out this video.
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Merkato Tube
Contact us to Add Your Business
Check out this video.
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Merkato Tube
በመጀመሪያ ልብሱ አያምርም ሲቀጥል ብሩ ጭንቅላት ያዞራል
የሐገሬ ሰው እራቆታቸው አለመሔዳቸው ጥሩ ነው
እሪቲ ፀጉር እኮ 17 ሽይ እየተሸጠ ምን ያርጉ ብለሽ ነው
😁😁
ለመረጃው እናመስግናለን በሚቀጥለው ብትን ጨርቅ ለሴቶችና ለወድ ሱፍ እሚሆን ይዘህልን ና መርካቶዬ
እኔ ቁም ሳጥን ውስጥ ያሉ ልብሶች ባንቺ አጠራል 3 ሚሊዮን ብር ያወጣሉ ማለት
@ማስተዋል ጌትነት ማስተዋል ጌትነት ቤተሰቦችሽ አዲስ አበባ ከሆኑ በነሱ አስተላልፈሽ መስጠት ትችያለሽ
@ማስተዋል ጌትነት ማስተዋል ጌትነት አይ አይደለሁም እኔ አረብ ሀገር ነኝ ግን ብዙ በመሀበር እየተሰበሰብ እንልካለን እኔ ባለሁበት በጎ አድራጎት ከሚሰሩ መሀበራት ጋር ነው መገናኘት ያለብሽ
@Kidstyebereket Kidistyebereket ያለሁት ፈረሳይ ነው ስለ ካርጎ ብዙም የማውቀው ነገር የለኝም አንድ ልጅ ቁጥሩን ሠተውኛል እያወራውት ነው ምን ማድረግ እዳለብኝ ያሳውቀኛል ፈረንሳይ ከሆንሽ አውሪኝ
@ማስተዋል ጌትነት ማስተዋል ጌትነት ካሰብሽበት ይቻላል ካርጎ አድርገሽ ማበርከት ትችያለሽ
@Kidstyebereket Kidistyebereket ብችል ደስ ይለኛል እንደውም ቤት አጣቦብኛል ግን እንዴት ኢትዮ ይግባ
ለካ ወደው አይደለም ሴቱ ሁሉ ሱሪ የሚለብሱት
😃
ካረብ ሀገር የምንወስደውን ግን ያጣጥሉታል ከዚህ በምን ያንሳል??
መርካቶየ ብትን ልብስ አሳየን ሱፍ ምናምን
እንዴ መዳምዬ ቤት ያለኝን ልብሶችን ሁሉንም ይዤ ነው ምገባው😃😋 እዚህ የምጥለው ልብስ አገሬ ላይ 3000 ብር ሆሆሆ
በቃ አገራችን ልብስ ገዝቶ መልበስ ሊቀር ነውደ
ልብሱ ምንም አያምርም ግን።በጣም ውድ ነው ሆ ጉድ እኮ ነው
ዱባይ በሀያና ሀያ አምስት ድርሀም የሚገዛ ልብስ ሶስት ሺ ብር ሆሆሆሆሆሆ
Oh my god too much expensive 😭😭😭
ወይ ጉድ እዚህ የምንቀው ልብስ አገሬ ላይ 3000 አላለቺም ለጥያራ የወጣው ይውጣ እንጂ ሰብሰቤ ሄዳለው
ካርጉ አድርጊው ወረቀቱን አንስተሽ ለሽያጭ ነው እንዳይሎሽ
በጣም ውድ ነው ኢትዮ ያለ ሰው ብሩን ከየት ያመጡታል
የኔም ጥያቄ ነው
ነገረኞች። እንደሆንን ኮሜንት ሳነብ ተረዳሁ ለምን። በማያገባን እንገባለን። ልቦና ይስጠን ።
ወገኖቼ ልብስከፈለጋቹ ሼን ላይ ግዙ አሪፍአሪፍ በፈለጋቹት size
Libsu eko ayamrm birr demo wd new kezi snt etif yemiyamr ezi bemayders waga ale eko ere dena bota hedachu miyamr ngr asayun
ልብሶቹ ደግሞ ከ35 እድሜ በላይ ያሉ ሴቶች የሚለብሱት ነው😌
ሶፍያ ምትባይ ሂጃብሽን አስተካክለሽ ልበሽ አሳፍሪ አትሁኝ ያምራል ብለሽ ከሆነ አያምርም
በጣም ውድ ነው በጌታ እኔ እንዲህ አይነት ልብስ አልወድም ግን ልብሶቹ ያሮጊት ናቸው ዋጋው በፈጣሪ